Comments on: በትግል ስም ትግልን መግደል - አ . ሰመረ

By: ያትውልድ
አቶ ሰውየው ሲነሳ አሁን ከሆነ የሚግርመኝ ነገር ቢኖር 1-በ 79 ወቹ ከቆታጡመሪያችን ጋር ወደፊት ያሉት ባንዶች ናቸው። ሰሞኑን ለምን ትግሬ አላችሁ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ተስተውሎአል። ጉድ እና ጅራት እንዲሉ። አንዱ ያለቃው አሽከር እኔም ትግሬ ነኝ የሚል መጣጥፍ አስነበበን። እህ እኒህ ሰወች ወያኔ ወያኔ መሽተት ጀመሩ ያለኝ ጛደኛየ፤ ትግሬ ኦሮሞ ወይስ አማራ ወይስ ሁሉንም ዘር ያልተነካካ ኢትዮጵያዊ አለ እንዴ ያለኝ እውነትነት አሁን ከአእምሮየ አይጠፋም። ለመሆኑ ያማራ ትምክህተኝነትን እንታገል ሲባል አብሮ እንዳልደለቀ ሁሉ የትግሬ ጠባብነት አይኑን አፍጦ ባለባት ኢትዮጵያ ለምን ተንፍሳችሁ ማለቱ ማነን ለማስደሰት ይሆን? ከሁሉም የሚገርመው ከሀያ አመታት በላይ ፖለቲካ ለምኔ ብሎ የነበረው አቶ፣ ለዘመናት ከትግሉ ፈቀቅ ሳይሉ የታገሉትን ሲያክቸለችል ማየታችን ባያሳዝን አስገርሞናል።

የነገ ሰው ይበለን

By: አስቻለው
ሰላም አቶ/ወ/ሮ /ሪት  አ.ሰመረ

በመጀመሪያ  ለተፃፉ ፅሁፎች  መልስ ወይም የራሶትን  ሃሳብ ለመሰጠት መነሳቶትን በጣም አደንቋለሁ  ምክኒያቱም የሃሳቦች መሸራሸር ለትግላችን መጥራትና መጠናከር ይረዳልና. ሁለትኛ ደግሞ  ፅሁፎቻችንና ሃሳቦቻችንን በራሳችን ሰም (አብዛኛውሰው ) በሚያወቀን ቢሆን ጥሩ ነው በተለይ ደገሞ አሰትያየት የሚሰጥበት ፅሁፍ ፀሃፊ በስማችው እሰከፃፉ ድርስ ማለት ነው ምክኒያቱም ያልሁኑ አሉባለታዎች ውሰጥ እንዳንግባና ሰዎችን ያላግባብ እነዳንወነጅል ይረዳናል ሌላው ደግሞ ሀሳቦቻችንና እምነታችን ይራሳችን እሰከሆነ ድረስ እራሳችንን መደበቅ በራሳችን ላይ አለመተማመን ይመስለኛል.(Call Me by my Name  What is by my name) የሚለውን ፅሁፍ ፈልገው ቢያነቡ በራስ ስም የመጠራቱ ጥቅም ምን እነደሆን ትንሽ ሊረዱ ይችሉ ይሆናል.

ፀሃፊው  ተብአት ከሆኑ,ከወነድ ትምክህተኛነት ራሳችውን ግና ያላላቀቁ ይመሰለኛል እንሰትም ከሆኑ እራሳችውን  ነፃ ለማውጣት  ከመታገል ይልቅ ከሌላው  ያውም ከትምክተኛ ተብአት ድጋፍ(Sympath) ይጠይቃሉ.(ከፅሁፉ ምግቢያ ተረት(አባባል) በመነሳት)

አ.ሰመረ  በፅሁፎት ላይ  እነዲህ ይላሉ “

አሁን ድርጅት በድርጅት ላይ እየተፈጠረ ተቃዋሚው ቡድን ከቀን ወደቀን እየደከመ እየተከፋፈለ በመጣበት ጊዜ በመሀከላችን ያለውን ልዩነት ለማጥበብና ለመሰባሰብ ጎንበስ ቀና እያልን በምንሯሯጥበት ወቅት ተቃዋሚ ነን በሚል ስም በአድራጎት ግን ኢሀዴግን ሊያግዝ የሚችል ነገር እየሰሩ ተቃዋሚውን ካለው ድክመት ላይ ይባስ የሚያዳክም የእርስ በርስ ሽኩቻን አጋኖና አልፎም ተፈጠረ ለሚባለው አለመግባባት እንዳይበርድ እያራገቡ ያለ የሌለ ነገር እየቀባጠሩ መዘባረቅ የሚያስተዛዝብ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።”   ለመሆኑ ፀሃፊው ያሉትን

“በነገራችን ላይ በወቅቱ ለሁለቱም ወገኖች መድረኮቻቸውን ዘግተው ችግራቸውን በውስጥ

እንዲጨርሱ ዶ/ር አበባ በከፈተችው መድረክ ላይም በመውጣት (ምንም እንኳ በጊዜው ዶ/ር

አበባ ብታስቆመኝም) ሃሳብ ካቀረቡት ወገኖች አንዱ ነበርኩ። እንዲያውም አንዳንድ ወንዶችና

የድርጅቱ አባላት ያልሆኑ ሴቶች ዶ/ር አበባ በከፈተችው መድረክ ላይ ወጥተው በጊዜው

በማያገባቸው ችግር ራሳቸውን ጥልቅ አድርገው የችግሩ መንስኤ ገነትና አስቴር ስለሆኑ መባረር

አለባቸው ብለው ሲደነፉ በነበረበት ወቅት ማለት ነው።”  አንብበውታል? ተደያ  የቱ ላይ ነው”ያልውን ሽኩቻ ማጋንነ,አለመግባባት እነዳይበረደ እያራገቡ ይሚልውን ክስ ያመጡት?

ሌላ ቦታ ደግሞ እነዲህ ብልው ይፅፋሉ  “

ስለሆነም የኚህን ግለሰብ የፖለቲካ አመለካከት ቀደም ብዬ አደምጣቸው ከነበረውና ከአንደበታቸው ይወጣ ከነበረው ቃል ጋር እጅግ የተለየ ሆኖ በማየቴ እውን እኚህ ግለሰብ ያን ሁሉ ጊዜ ያልሆኑትን እንደሆኑ አድርገው ነበር የሚያቀርቡት? ያ ከሆነ በእውነት በማስመሰል ችሎታቸው ሳላደንቃቸው አላልፍም።”

የፀሃፊውን የ ፖልቲካ አመለካከት ይህ ነው ስላላሉን ምንም መናግር አልችልም ሆኖምግን ፀሃፊው ብዙ ጊዜ ሲናገሩ የሚዳመጡት ስለ ሕግ የበላይነትና ስለ ተጠያቂነትና ከ ግለሰቦች  በፊት ለሃገራችንና ለሕዝባቸን ታማኘ አገልጋይ እንሁን ነወ በ ፅሁፋችውም ለይ ይማይው”ማንም መሪ ነኝ ባይ ከብዙኃኑ ድምፅ በልጦና ራሱን

ከድርጅት መተዳደሪያው ደንብ በላይ አድርጎ መቅረቡን ምንም ዓይነት ምክንያት ቢደረድር

በሕብረተ-ሰባችን ነውር መሆኑን መሪዎች ነን ለሚሉን ሁሉ ሊጥሱት የሚይገባቸውን መሥመር

አሥምረን በማስቀመጥ፤ በማናለብኝነትም ሲተላለፉ ቶሽ ብለን መንገዱን በማሳየትና

የድርጅታቸውን ዓላማ እንዳይረሱ ማስገንዘብ የእያንዳንዳችን ግዴታ ነው እላለሁ።”

ይላሉ ፀሃፊው. ታዲያ ምኑ ላይ ነው  “ማሰመሰል”ያሉት?እዚህላይላቁም እነጂ ፅሁፎ በእውንት ክሁን  በ አቶ ስውይው

ፅሁፍ ላይ በመመርኮዝ ሳይሆን ኩት አትብሉኝ የሹም ዶሮ አየንተ ሆኖ ንው ያገኘሁት ስድብ ይሏል ይህ ንው፡;የሚሉትን አንብቤ

የምልው ይኖራኛል፡;

By: ሏሟሯሷሿ
እኔም እስቲ በአበው ተረት ልጀምርና የአብዬን ወደ እምዬ ይሏል ይሄ ነው፡ አብዬ እውነትም አብዬ ለወያኔ ያጎነበሰው አንተና ጭራዎችህ ናችሁ ወይስ አቶ ስውየው? በጽሁፍህ የአንጃ አውራው ጋሽ ጥዑመ ልሳን እንደሆንክ የብዕር ስምህን እንኳን አይጋ ፎረም ላይ የአንጃነት አዶከበሬህ በጣም ባስገዘፈህ ወቅት ብቅ አድርገሃት አልሳካ ሲል ከወያኔው ድህረገጽ ጠፋህ ሰምህን እንኩአን የት እንደምትጠቀም ትረሳለህ የአልዛይመር ችግር እንዳለብህ ተረድቻለሁ፡ ኢህአዴግን ትላለህ ወያኔ ማለት ከብዶህ እንዲያው ከቶ ወያኔን ታግለህ ሞተሃል የወርድና የተዋረደ ሥራ እየሰራ ያለው አንተ ውይስ አቶ ሰውየው? የጓዶችህን ደም ረግጥህ የወጣህ አንተ ውይስ አቶ ሰውየው፡ ከዓለማቀፋዊነት ወደ ጎጥ ማሰባሰብ የወረድው፤እምነቱን ክዶ አፊዳቪትካልፈረምን ያልኩት ካልሆነ ብሎ በመዘረር ክብሩን ያጣው ማን ሆነና? በጣሙኑ ደግሞ የምያሳዝነው ትውልድ ከመተሩት ጋር አብሮ ቡሄ እየጨፈረ በኢትዮጵያዊነት ላይ የምያደቡትን አድናቂ ጋዜጠኛ ህኖ እያገለገለ ያለው ማን ሆነና? ለንዳንተ ዓይነቱ ውጉዝ ከመዓሪዎስ አስመሳይ ርካሽ ከሃዲ ይቅርታ የማይደረግለት ሥራ በመሥራትህ ከነጭራዎችህ መኮነን ሲያንስህ ነው፡ አቶ ሰውየው ለድንቅ ሥራውችህና ጥረቶችህ ብርታቱን ይስጥህ!!