ለተከበራችሁ የኢትዮ ላዮን አሲምባ ደብተራዉ የህዋ ሰሌዳ አዘጋጆች የአስተዳደር ጥያቄ አቤቱታ።

ከጌታቸዉ ረዳ (http://ethiopiansemay.blogspot.com)

አቤቱታዉ በቋሚነት በየጊዜዉ በድረገጻችሁ “ኦቦ አራዳ ሻዉል” (Obo Arada Shawl) በሚል የብዕር ስም ስለሚጽፈዉ ኤርትራዊዉ “ራስ ሃይሉ” መጠርያ ስሙ “ተወልደ” የተባለዉ ግለሰብ ነዉ። ግለ ሰቡ በእድሜዉ ወደ 70ኛዉ አመቱ የተጠጋ አዛዉንት ቢሆኑም፤ በጸረ ኢትዮጵያነቱ ለአንድነት በሚታገሉ እወቅ ኢትዮጵያዉያን ታጋዮች በእነ እንጂነር ሃይሉ ሻዉል፤ በእነ ዶ/ታ ወልደሰማያት፤ በእነ ፕሮፌሰር አለሜ እሸቴ ፤ፕሮፌሰር መስፍን አርአያን እና በጣም በርካታ እወቅ በሆኑ በሞት የተለዩ ጀግኖች ጥንት ኢትዮጵያዉያን አርበኞች ሳይቀር ስም በመለጠፍ እና በማንኳሰስ በተለያዩ ፎረሞች እና በሰሌዳችሁ ላይም የኢሕአፓ ደጋፊ አባል ወይንም የአመራር አባል በሚያስመስለዉ አቀራረቡ በተለይም የኢሕአፓዉ “የጸጋየ ደብተራዉ” ስም በየጊዜዉ በመጥራት ለጸረ ኢትዮጵያ ተልእኮዉ በመጠቀም ኢትዮጵያዊ ጸሃፊ ለመመስል ኢትዮጵያዉያን እና የኢሕአፓ አባላትን በጣም በተካነ አቀራረብ በማሞኘት ጸረ ኢትዮጵያ አንድነት ሲያስተጋባ ቆይቷል። ይግረማችሁ ብሎ ደግሞ በቅርቡ የኦነግ ወታደሮች አዛዉንት እና ህጻነት አማራ እና ትገሬ ገዳዮች መሆናቸዉ በሰነድ ተሰንዶ እያለ የነጻነት እና የዲሞክራሲ ታጋዮች ናቸዉ። ማለቱን ተያይዞታል።

በግሌ የሰዉየን ማንነት እና አጻጻፍ ከተጠራጠርኩ ቆይቻለሁ።ብዙዎቹ ግን የነቁበት አልመሰለኝም። ሰዉየዉ በፕሮፈሰር አለሜ እሸቴ (Opne letter to Professor Aleme Eshete the Crisis and the deportation of Hagos G/Yesus)) እና በእዉቁ ምሁር በፕሮፌሰር ሓጎስ ገ/የሱስ ላይ የሰነዘረዉ ጽሁፍ (በአሲምባ እና በማህደር ሰሌዳ ላይ) ተመልክቼ በዉይይት ፎረማችሁ ላይ ባቀረበዉ ጽሁፍ አስተያየቴን ስሰጥ እንደተለመደዉ የኦሮሞ ነጸነት ግምባር ብሎ ራሱን የሚያታልለዉ ወንጀለኛዉ “ኦነግ”ን በመደገፍ የጻፋቸዉን መልክቶቹ ለእናንተ እና ለመላዉ ኢትዮጵያዉያን አንባቢዎች እንድታነብቡት ከዚህ ቀጥየ አቀርበዋለሁ ። ጽሁፉ በአሲምባ.ኦርግ ወይንም በደብተራዉ.ካም የሃሳብ መለዋጫ ሰሌዳ ላይ የጻፈዉ ቅጅ ነዉ።

On January 2, 2009 at 5:32 am obo arada shawl Said

To Getachew:-You should accept that you are not alone to born out of two nationalities or nations. Geta plus Redaie i.e Lord and Helper don’t match. What a confusion! You cannot be a master and a servant at the same time. Or you should give us a separate explanation GETA for who or SERVANT for whom? I am sure you are not a master to OLF or a servant to ePLF. After the Revolution of 1974 and which is still going on, you seem to be lost in the 18th Century. I am so sorry for you. Please, open your heart for solutions not for problems. I suggest you start by learning the ABC of DEMOCRACIA. I see that YOU and EPLF/TPLF army boast of 18,000 OLF soldiers were captured. The 18,000 were not soldiers of dictatorship but soldiers of DEMOCRACIA.

I just want to remind you that the OLH leadership chose to accept for four posts of a) Agriculture b) Education c) Development and d) Information. This is not difficult to figure out how smart the OLF leaders were. Mind you, they did not want to share power from the Defense, Foreign or Trade. They were looking for long term what we call DEMOCRACIA -building a bridge not destroying a bridge. Ato Getachew in any obituaries, you will see names, names and strange names. Lastly, what does Ras Hailu mean? Please, explain to me. I want to learn. I would suggest that you read my article entitled ” call me by my address, solutions with DEBTERAW, III” dated on October 23, 2008. I think it will indicate who we are first and then build a United States of AETHIOPIA (USAE)or something of that sort. Ato Germame Neway thinks that it is loaded and he does not believe it is appropriate to discuss with what he calls his “enemies”. And I am a believer who discusses with my enemies more than with my friends.

እንግዲህ ከላይ እንዳነበባችሁት ኦነግ አገሪቱን ከወያኔ በበለጠ የጦር ሃይሉን የማንቀሳቀስ አቅሙ እንደሌለዉ ሁላችን ብናዉቀዉም፦ የተወልደ (“የኦቦ አራዳ ሻዉል”)- *ኦነግ* አስተዳደሩን የሲቭል አና የትምህርት ዘርፎችን ለመምራት የጓጓዉ አማርኛን እና የግዕዝ ፊደላችነን ለማጥፋት በቅኝ ገዢዎች ፊደል “የላቲን” ቋንቋ ለመተካት ሆን ብሎ እንደተሟሟተበት እና የልቡ እንዳደረሰለት እየታወቀ “ኦቦ ኣራዳ ሻዉል” ተባለዉ ጸረ ኢትዮጵያ ግለሰብ ግን ከላይ እንደጻፈዉ “ኦነግ የተረከበዉን ያስተዳደር ዘርፎች “ዲሞክራሲያ” ለመገንባት እና ሰላም ፈላጊ እና ሰላማዊ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት መሆኑን ለማሳየት እንጂ የጦር ሰዉ ቢሆን “የወያኔዉን የመከላከያዉ ሃይል በመቆጣጠር ያዝዘዉ ነበር” ሲል ሊነግረን ሞክሯል። ሞኝን ሞኝ ቢሉት ሹመት ይመስለዋል። ሰዉየዉ “ብልጣብልጥ-ሞኝ” መሆኑን እያወቅነዉ “ሞኝ” ብንለዉ – “ሹመት” ይመስለዋል እና እንቀጥል።

ወያኔ የማረካቸዉ/ (በሽግግሩ ጊዜ የበተናቸዉ 18,000 የኦነግ ታጣቂ) በሌንጮ ለታ እና በሌሎቹ ጸረ-ኢትዮጵያ ግለሰዎች የሚመራዉ የኦነግ ታጣቂ ሰራዊት በኦሮሞ የኢትዮጵያ ክፍላተሃገሮች (አሱ ዩናይትድ ስቴትስ ኦፈ “ኤ’’ ኢትዮጵያ ይለዋል) ’አካባቢ የአማራዉን፤የትግራዩን እና የጉራጌ ገበሬዎች እና የሰፈራ ጣብያዎች ህጻናት ሳይቀሩ በአንድነት/በጀምላ ሰብስቦ በእሳት የጋዩት በእነዚህ በኦነግ ጦር መሆኑን እየታወቀ እና ሰብአዊ ተመጓቾች የዘገቡት “የዘር ማጥፋት” ወንጀል የተፈጸመዉ በዚህ በኦነግ ጦር እንደሆነ እየታወቀ- ግለሰቡ/(Obo Arada Shawl) ወንጀለኛዉን የኦነግ ጦር 18,000 OLF soldiers were captured. The 18,000 were not soldiers of dictatorship but soldiers of DEMOCRACIA. በማለት ሲከራከር- የኦነግ ጸረ ኢትዮጵያነት እኛ ብቻ ሳንሆን መሪዎቹ በቅረቡ “በተሳሳተ መንገድ ህዝቡን ይዋሹት” እንደነበረ አምነዋል። ይህ ግለሰብ የማንነቱ መለያ ቁልጭ ባለ መንገድ ሲነግረን _ እናንተ ወንድሞቼ ከእንግዲህ ወዲህ በመድረካችሁ ብታስተናግዱት እኔ ለድረ-ገጻችሁ የነበረኝን ከበሬታ እንዳለ ሆኖ “በናንተ ድረ ገጽ ግን እንደማልሳተፍ ግልጽ ላደርግላችሁ እወዳለሁ። ሰዉየዉን ብታስተናግዱት አንባቢ ለናንተ የነበረዉ ከበሬታ እንደሚቀንሰዉም በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ።በተለይም ይህ ግለሰብ መድረካችሁን ለመጠቀም የኢሕአፓን ስም እና ታጋዮች ጣልቃ እያስገባ የጸረ አንደነቱን መልእክት ስለሚያስተጋባ ኢሕአፓዎች ለድረገጽ አዘጋጆቹ ብታሳስቡዋቸዉ ለድረጅታችሁ ክብር እና ስም ለመጠበቅ ያመቻችሗል።

ክቡራን ወገኖቼ ሆይ፦ እንደምታዉቁት ጌታቸዉ ረዳ በትግሬነቴ ብቻ ሳይሆን በ ኢትዮጵያዊነቴ እድሜየ በሙሉ የኮራሁበት አገሬ ኢትዮጵያ መሆኑን ታዉቃላችሁ። በ ኢትዮጵያዊነት እና ለኢትኦጵያ በመቆሜ ብዙ በጣም ብዙ በርካታ ጠላቶች አፍርቻለሁ።አገርን በመጨቆን ላይ ያሉት ብዙ የጥንት ወዳጆቼም በዚህ ፖለቲካ ሳቢያ ተለይቻቸዋለሁ። ያ ተነሳሁበት ኢትዮጵያዊነት ግቡ አስከ መታ እና አገሬ በነጻነት አስኮነረች ድረስ የጠላቶች ጉራ እና ዛቻ ከቶዉንም አልበገረኝም ለወደፊቱም አይበግረኝም።ከመጤፍም የምቆጥረዉ አይደለም። የወያኔ ጀሌዎች፤የሻዕቢያ ጀሌዎች የኦነግ ጀሌዎች “ጌታቸዉ” የሚለዉ የኢትዮጵያ ስም ሆነ የአማርኛ ቋንቋን ለማጥፋት በተለያዩ ጊዜያት “በዘፈንም፤በጽሁፋቸዉም፤በንግግራቸዉም፤በትያትርም” የቻሉትን ያህል የአማራን ስም ለማንኳሰስ ብዙ- እጀግ ብዙ ጥረዋል።ግን ኢትዮጵያዊነትን መስበር አልቻሉም።

አሁንም ከላይ እንዳነበባችሁት በኢትዮጵያዉያን ወላጆቼ የተሰጠኝን መጠርያ ስሜ እና የወላጆቼን መጠርያ ስም በዚህ ዘረኛ ግለሰብ ሲያንኳሰስ እና ሲናናቅ በማንበቤ የማዝነዉ እኔ ሳልሆን በእኔ እና በወላጆቼ ስም በመቀለዱ እናንተ ኢትዮጵያዉያን ወገኖቼ ምንኛ እንደሚሰማችሁ እርግጠና ነኝ። እኔ እማ ዘረኛነቱንም ዘለፋዉንም እደሜየ ሙሉ በእነ ተወልደ ዓይነቱ የኤርትራ ዘረኞች፤ በላያችን ላይ ለብዙ አመታት ስለወረደብን ለምጀዋለሁ። የዘረኖች ጫጫታ አዲስ አይሆንብኝም። የሚያሳዝነዉ ግን የተለያዩ ስሞች የያዙ ራሳቸዉን መከላከል የማይችሉ ህጻናት እና በቀላሉ የሚሰበር ልብ የያዩዙ ጎልማሳ ሴቶች እና ወንዶች “የ አማርኛ ስማ በመያዛቸዉ ብቻ” በምን የሕሊና ስቃይ እየተራመዱ እንደሆነ የምታጡት አይመስለኝም።

ቀለም ቀመስ ሙሑራን ምንኛ በዘር ፖለቲካ ተዘፍቀዉ የራስ ቂልነታቸዉ ላልተማረዉ ህብረተሰብ እያንጸባረቁ እንደሆነ ከእናንተ የሚሰወር አይመስለኝም። (የአማራዉ ሕዝብ ከየት ወደየት የሚለዉ የዘረኛዉ የአንዳረካቸዉ መጽሃፍ ምንኛ ሕዝቡ እንደበከለዉ ዉጤቱ ተምሬአለሁ በሚለዉ “ኦቦ አራዳ ሻዉል” በተባለዉ ዘረኛዉ ኤርትራዊ ወልዱ ተወለደ የዘረኝነት ምርቱ እያፈሰዉ መሆኑን ማየት ይቻላል።

To Getachew:-You should accept that you are not alone to born out of two nationalities or nations. Geta plus Redaie i.e Lord and Helper don’t match. What a confusion! You cannot be a master and a servant at the same time. Or you should give us a separate explanation GETA for who or SERVANT for whom?

ወንድሞቼ- ዘረኛዉ ኤርትራዊ “ራስ ሃይሉ” የብዕር ስሙ “አቦ አራዳ ሻዉል የተባለዉ ከላይ የተጠቀሰዉ ግለሰብ – በእኔ እና በወላጆጄ እንዲሁም በአያቶቼ ቅድመ ቅደመ አያቶቼ እና አያቶቹ ሲገለገሉበት የቆዉ ኢትዮጵያዊ ስም (what a confussion!በማለት የራሱን አዛዉንታዊ ኩታራ ጨንቅላት ሊገልጽ ሞክሯል) ወላጆቼ ስም ስያወጡልኝ ወይንም አያቶቼ የወላጆቼን ስም ስያወጡላቸዉ “ግራ አልተጋቡም”። ስም ሲወጣላቸዉ እና ስም ሲያወጡልኝ የማንንም ዘረኛ ፈቃድ አላስፈለጋቸዉም ነበር።ለዘረኞች የሚንበረከኩም አልነበሩም።የኢትዮጵያን ጀግኖች እየመሩ በጣልያን እና በድርቡሽ በሁለተኛ እና በመካከለኛ ደረጃ አዋጊ ጀኔራሎች ሆነዉ የድረቡሽን ምሽግ የበረገዱ ሁለቱም አያቶቼ ማንም ዘረኛ ደፍሮ ስምህ ለዉጥ ወይንም ስምህ አላማረንም ብሎ ከፊታቸዉ የሞከረ ፍጡር አልሰማንም። የሱ አያቶችም ከአያቶቼ ግምባር ፊት ቆመዉ ደፍረዉ ስምዎትን እና ማዕረግዎን ስም ይለዉጡ ብለዉ ይሞክሩት ነበር ብየም አልገምተዉም። አያቶቹ አንደ አያቶቼ የተከበሩ ጨዋ ኢትዮጵያዉያን ነበሩ የሚል ግምት ስላለኝ።ትናንት ከትናንት በስቲያ ለዘረኞች እና ለወራሪዎች ለታሪክ አፍራሾች ያልተንበረከኩት አያቶቼ በእኔ ዘንድ ሲደርስ የእኔ ስም እና የወላጆቼን “ስም ሲያነብቡ” “የማይጥማቸዉ” የዛሬ የዘመናችን ዘረኞች አነሱ በሚፈቅዱልኝና በሚመርጡልኝ ስም እንደማልጠራ በድጋሚ ዘረኞች እንዲያወቁት ላረጋግጥ።

ኢትዮጵያዉያን ወላጆቻችሁ የሰጡዋችሁን ስም አላማረንም እያሉ በዘረኝነት ጨዋታ እየገቡ በሌላ በኩል ደግሞ “ስለ ሕዝብ ጉዳይ እና ስለ ፖለቲካ” ላዉራ እና ልጻፍ እያሉ በ አደባባይ የኢትዮጵያዊነት ስም እና ኢትዮጵያን አርበኞችን ሲኮንኑ እና ሲያናንቁ ካሁን በፊት ያነበብናቸዉ ዘረኞች ከእኔም ሆነ ከሌሎች ኢትዮጵያ ታጋዮች ጋር ሲከራከሩ ፦ በዘር በሽታ በመለከፋቸዉ ወይንም ትላልቅ ዕዉቅ ሲቪክ ማሕበራት የመምህራን ማህበራትን በሚመሩ ታጋይ መሪዎች ላይ የማይገባ የዉርደት ዘለፋ ሲዘልፏቸዉ ተደምጠዉ በራሳቸዉ ቅሌት ፈጣን ዉድቀት እየጋበዙ ከመድረኩ ተሎ እንዴት ይወገዱ እንደነበሩ ሁላችሁም የምታስታዉሱት የቅርብ የኢንተርኔት ሰሌዳዎች ትዉስታ ነዉ። ይሄኛዉም በጸረ ኢትዮጵያዊነቱ እና በዘረኛነት አቋሙ ከመድረካችሁ በማስወገድ የአስተዳደር እርምጃ እንደምትወስዱበት አደራየ የጸና ነዉ።ድረ ገጸቻችሁ የ እነኒህ ግለሰቦች ማጀብ ከቀጠለ ግን እጣዉ እነሱን ሚከተል ይመስለኛል።

እስኪ ይሄነን አሱ አምርሮ የሚጠላዉ የትግራይ ሕዝብ እና ከትግራይ ሕዝብ አስበልጦ የሚወድደዉ የኦሮሞ ሕዝብ በማወዳደር ትግራይን Biologically/naturally “ስልጣን ናፋቂ፤የስልጣን ስስታም፤አወተሪታቲቭ/ጨቋኝ፤ገዳይ ፈላጭ ቆራጭ ያለዉን እና የኦሮሞ ሕዝብ ግን Biologically/naturally born Democrat ያለዉን ዘረኝነቱን እና ቂልነቱን አንብቡልኝ።<<1. OUR VISION: Germame & Getachew are in the business of “ETHIOPIA WILL PREVAIL>> <<I am in the business of “TRUTH WILL PREVAIL”. ይህ ያትዮጵያ አርበኞች እና የመጽሃፍ ቅዱሳችን መፈክር ከ እዉነት የራቀ መፈክር በማስመሰል መርሆአችንን በማንኳሰስ “ኢትዮጵያ” -ዉሸት”- ሆና “ በ ኢትዮጵያ ቦታ የተካዉ “ትሩዝ” ዊል ፕሪቨይል” ብሎታል። ኢትዮጵያ እና ዉሸት አንድ አድርጎ “ዕዉነት” በሚለዉ ተክቶባታል። ኢድየም/ቅኔኞች የምታዉቁት ይመስለኛል። የመለስ ዜናዊ ቅኔ ተመልሶ ዞሮ በ እነዚህ ዌብሳይቶች በግልጽ መነገር መጀመሩ ነዉ። አንድ በሉልኝ።

እኔ ከ አንድ የኦነግ አጃቢ ጋር ስለ ኢትዮያዊነት ስከራከር እኔኑን “ቅማላም ትገሬ” በማለት ወደ ችጋራምዋ ትገሬ ከአገራችን ወደ መጣችሁበት እነመልሳችሗለን ሲል (ትግሬዎችን ለማስወጣት የሚተባበሩት ሃኢሎች ደግሞ- አማሮች ኦሮሞዎች ናቸዉ ይላል) አንድ ኦነግ እነዲህ በማለት ሲጽፍልኝ አንብቡ እና (ኦቦ አራዳ ሻዉል- ‘አቶ ወልዱ ተወልደ) ደግሞ አሱን በመደግፍ ምን እንዳለ ይሄን ካነበባቸወሁ በሗላ ተመልከቱት።

የኦነጉን ሰዉየ ጸወሁፍ <<Just a question: did one OL…እዚህ ላይ የብልግና ቃላቶች ለሚዲያዉ ጥራት ሰርዠዋለሁ….። like it or not, you will be back to Meqele for Qulquwal-leqema. Till then enjoy Oromia’s meat, coffee and milk for you will never get it when the time comes. You and your poor future generation will have no chance to BEG in Oromia leave alone to brag like you are doing now.

<<leave alone Ob Arada. Go on and paint OLF further with your verbal SEGERA?>>

የሚቀጥለዉን ለ ኦነጉ ጀሌ በድጋፍ የጻፈዉ ደግሞ ያንብቡት።<<Helping the Tigrians or the Oromians is not bad thing after all. It is only the way you do it. I can understand both of your pains and struggle. Getachew’s disadvantage is that he was born in authoritative community whereas Fayyis’s advantage is because he came from democratic culture. The end result is that Getachew’s community has used their dictatorial nature for power whereas the Fayyis community are using their democratic nature ነዉ። አንድ በሉልኝ።

እንግዲህ ከዲሞክራቲክ ማህበረስብ የተወለደዉ ተወልደ እየመሰከረለት ያለዉ የኦነጉ ጀሌ ዲሞክራሲያዊ ጽሁፍ ከላኢ ተመልክታችሁታል። አቶ ተወልደ ህዝብን በዘር ፈጀ የኦነግ ሰረዊት እና አመራር አስከ እነ ፖሊሲዉ የመደገፉ መብቱ ነዉ። ህዝቡን እያወደዳደረ ትግሬዎችን በተፈጥሮ ስልጣን ዩሰኞች እና ፈላች ቆራጮች ማድረጉ ግን ከትብቅና አልፎ “ዘረኝነትን በሚዲያ ማንጸባረቁ” ኢትዮያዉን የሚወዱለት አይመስለኝም። ድረ ገጸች ይህነን ሲያነቡ ሰዉየዉን ማስወገድ ነበረባቸዉ።

የኦሮሞ ሕበረተሰብም ሆነ የትግራይ ህብረተሰብ በታሪካቸዉ ዲሞክራሲ የሚባል አሰራር እንዳልነበራቸዉ እና ሴቶችን የሚበድል መጮቆን (ጾታ) ቀለምም (ቆዳ) ሆነ ለዕድሜ ብቃት ወይንም (የወንድ ብልትን በመስለብ ለስልጣን/ለትዳር ብቁነት ማስመስከርን) ለስልጠን በግድያ እና ሕብረተሰብን በ ሌላዉ ህብረተሰብ ንበረት እና ቤተሰብ አመጽ እና ዘረፋ መሰማራትን፤ በተወሰኑ የሙያ ዘርፎች የተሰማሩትን መዝለፍ/ለጋብቻ መከልከል….የመሳሰሉ ሰዉን እና ሕብረተሰብን የሚለያይ ስርዓቶች የመሩ እንጂ “ዲሞክራሲያ/ዲሞክራሲ” የሚባል እንዳልነበራቸዉ እኔ ባነበብኩት ታሪክ መከራከር እችላለሁ -ካሁን በፊትም በበቂ ማስረጃ ተከራክሬአለሁ። በዚህ ጥሪ ላቅርብ የሚከራከር ካለ ዝግጁ ነኝ! የኦሮሞ ህዘባችን በተፈጥሮ ዲሞክራት ሆኖ ከተፈጠረ ደስ ይለኛል እንጂ አይከፋኝም።ነገር ግን እኔ እና እኔን የወለዱኝ የትግራይ ወላጆቼ እና ቅድመ አያተቼ ፈጣሪያቸዉ ፈላጭ ቆራጭ ገዳዮች፤የስልጣን ጉግት እና ተሻሚ፤ፍትሕ አልባ _አዉቶሪተቲቭ ሆነዉ አልፈጠራቸዉም። ሆነዉ በተፈጥሮ እንዲያ ሆነዉ እንዲወለዱም አልፈልግም። ልዩነታችን ይሄ ነዉ። ህዝብን ማሳነስ ፤መዝለፍ እየተበራከተ እየሄደ ነዉ ስላችሁ አብዛኛኦቻችሁ “ቸል- በሉት” የሞኞች ንግግር ነዉ እያላችሁ እዚህ ድረስ ደርሰናል፦ እያደገ ሲሄድ እንደ እሳት ሰደድ ዘረኝነት ምን እንደሚያስከትል፤ ለናንተ ለብልህ አንባቢ አልነግርም።

ልጨርስ ነዉ-፤ በጣም አስፈላጊ እና አስገራሚ እና ሁላችንም አስተማሪ የሆነ ነገር ላስነብባችሁ እና ልሰናበታችሁ።

ከላይ በማስረጃ የነገርኳችሁ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከሰርጎ ገቦች፤አስመሳዮች እንዲነቀቅ እና እኛኑን መስለዉ የተሰለፉበት ጸረ-ኢትዮጵያ ተልእኮአቸዉን ማክሸፍ ይጠበቅብናል። አንድነታችንም እየመነመነ የሄደዉ በሰርጎ ገብ ወኪሎቻቸዉ እንደሆነ እንወቅ። እኛን መስለዉ ጸረ- አንድነት የሆኑ ሃይሎች እንዴት እንደሚገቡ እና በሁለት ገጽታቸዉ ምን እንደሚመስል ለማስረጃ ከሰበሰብኳቸዉ የሚከተለዉን ማስረጃ ትምህርት እንዲሆነን የሚከተለዉ ደብዳቤ ለኔ የላከልኝን ጸረ- ኢትዮጵያ ኤርትራዊ ሰዉ “የትግራይ ተወላጅ” በመምሰል በመጀመሪያዉ ደብዳቤዉ እኔን “ምን እንዳለኝ” እና ከወር በሗላ ቆይቶ ደግሞ ኤርትራዊ ሆኖ በመቅረብ- የትግራይ ሰዉ በመምሰል ሲከላከልለት በስሙ ሲነግድበት የነበረዉን የትግራይን ሕዝብ ተምልሶ ምን ዓይነት ዘለፋ እንዳወረደበት ማስተማሪያ እንዲሆነን አንብቡት።

አነሆ_

From: henok kahsay <kahnoky@yahoo.com>
Subject: comment
To: getachre@sbcglobal.net
Date: Friday, December 5, 2008, 3:05 AM

Hey Getachew:

You see man, all the nasty paragraphs you write about this valiant, brave and capable people of TIGRAY simply tells how the memory of your defeat (EPRP’s defeat) at the hand of this same people is haunting you throughout your life. Poor Getachew. Yes, you were a big predicament on our struggle that has a clear and tenable strategy and end. So we had to kill you one by one in the battle. So we did that. Just bitter though it is take it. It is a reality. You were a curse to this country, so we had to get rid of you, man. So we did these in all the places you probably remember. Well I am sure you do remember each and every one of them. How can one forget places of defetas that have left an ever haunting effects. We had to fight and win you. We did this at Mereto, Bizet, and finally at your main place Asimba.

 As a result, we are enjoying everything at our threshold: everything from factory to companies, from transportation to agricultural products. Everything everything. there is nothing that we miss thanks to our struggle that beat you and EPRP.

 As to the complaint of the fighters at Guna after clearing Derg from Tigray, the organization, TPLF/EPRDF convinced the fighters and return them to their trenches to keep fighting. So what does this show? I think you must be a blockhead to miss the secret.It was simply because TPLF/EPRDF had the conviction that the whole Ethiopian people have to be freed from the yoke of the Derg. The organization had a broad based view and was not a rarrowist, as you wrote it in your Amharic text. So the bottom line is

WE WERE SUBJECTED TO EXTREME OPPRESSION AT THE HAND OF THE DERG

WE GOT ORGANIZED AND WENT TO DEDEBIT

WE GOT ARMED

WE FOUGHT

AND AS A RESULT, WE WON.

AND AS YOU SAID EVERYTHING IS AT OUR DISPOSAL (HULUM BEDEJACHIN, HULUM BEJACHIN)- min tameta err dibn bel

 

What do you say to this, Getachew ehapaw. 

Thenok kahsay” <kahnoky@yahoo.com>

: getachre@sbcglobal.net

hursday, December 11, 2008 1:48 AM

Now you started crying for the RED SEA.

Heyyyyy what abtih agebah sile Red Sea. It is Eritrean and only Eritrean property. Do not you know that we defeated you in 1991 and took our ports by force.

dedeb Agame

From: henok kahsay <kahnoky@yahoo.com>
Subject: comment
To: getachre@sbcglobal.net
Date: Sunday, September 7, 2008, 8:15 AM

Hello

You know every thing you write and post is really really silly, silly and non-sense. I think you too sound a big jilla jil. You must be one of the EPRP soldiers butted and badly beatten at Mereto and Asimba in 1971 E.C. The pain you suffered at that time in the hand of the gallant TPLF fighters does not seem to go out of your tormented mind. It will continue harrassing you until you give your last breath. That could be the reason why you are spending your time calling the name of weyane from dawn to dusk. Am I right, old man?

Henok, wedi weyane

–/- ———–//-

 

This entry was posted in Articles. Bookmark the permalink.

12 Responses to ለተከበራችሁ የኢትዮ ላዮን አሲምባ ደብተራዉ የህዋ ሰሌዳ አዘጋጆች የአስተዳደር ጥያቄ አቤቱታ።

  1. Webmaser@Assimba.org says:

    ከአሲምባ ድረ-ገጽ ማሳሰቢያ

    በአሲምባ ድረ-ገጽ ለሚወጡ ጽሑፎች ኃላፊነቱ የደራሲዎቹ እንደሆነ እያስታወስን (የብዕር ስምም ቢጠቀሙ) ከዚህ በላይ በአቶ ጌታቸው ረዳ የተላከልንን የአስተዳደር አቤቱታ እንዳለ በብሎጋችን እንዲስተናገድ ያደረግነው አንባብያን አስተያየት እንዲሰጡበትና ሃሳቦች እንዲንሽራሸሩ ለማድረግ ብቻ ነው። ስለሆነም ሁሉም ወገን ከስሜታዊነት እንዲታቀብና በተነሱ ሃሳቦች ላይ ብቻ ትኩረት እንደሚደረግ ተስፋ እናደርጋለን።

    የአሲምባ ድረ-ገጽ ለኦቦ ሻውል (አቶ ተወልደ) ሥራዎች ከፍተኛ አክብሮትና አድናቆት ያለን መሆኑን እያስታወቅን ለወደፊትም የሚልኩልንን ጽሁፎች ከማውጣት እንደማንቆጠብ ለማረጋገጥ እንወዳለን።

  2. GETACHEW REDA says:

    አቶ ሰለሞን እና ጓደኞች ከአሲምባ ፡ እንዲሁም የደብተራዉ ድረገጽ አዘጋጅ፦ “ሰላም ለ ሁላችሁ” ልበል “የጠማሞች ቃላት ነዉ በበምንባልበት ድረገጻችሁ ባስተናገደዉ በአቢሲኒያዉ ቋንቃችን”።
    ብትዘገዩም ስለ እኔ መልስ መስጠታችሁ ጨዋነታችሁ አስመስክራችሗል። በጣምኑ አመሰግናለሁ። በናንተዉ የህዋ ሰሌዳ እንደማልሳተፍም ለመልሳችሁ መልስ ሰጥቻለሁ። ይህ አስተያየት የመጨረሻየ ይሆናል። ሆኖም ከመሰነባበተችን በፊት አንድ ነገር ብየ “ባይ! ልበላችሁ። አቶ ሰለሞንም ሆነ ሌሎቻችችሁ (ከአሲምባ ዳት ኦርግ) ጓዶቻችን የገደለልንን ዶክተር አረጋዊ በርሄን ወደ ኢሕአፓዉ የድሮ ጓዶች መገናኛ በዓል ማምጣታችሁ “የሞቱት ጓዶች ንቀት” ነዉ በማለት ቅሬታችሁ በድሮ ጋዶቻችሁ ስታሰሙ ሰምተናል። አስነብባችሁናልም። ታዲያ “የትግራይን ሕዝብ ቅማላም እና ቁልቋል አምራች፤ ችጋራም ወዘተ…” እንዲሁም “የትግራይ ህዝብ ስልጣን ናፋቂ እና ፈላጭ ቆራጭ ማሕበረሰብ….፤ ወዘተ…ወዘተ…..” በማለት ህዝባችን እና ወላጆቻችን የተከበረ ስም የሚያንኳስሱ ግለሰቦች፤ የኢትዮጵያን ህዝብ እና ክብር በከፍተኛ ዘለፋ -ያዉም ግልጽ ባለ ቋንቃ እና ቃሎቶች እየታጀቡ ስለ ኢትዮጵያ ክብር ታሪክ እና ህዝቧ
    በስድ ቃላቶች የሚታጀቡ ጽሁፎች በዓይናችሁ እያነበባችሁ፤ ሕዝባችን እና አገራችን እንዲዘለፍ ድረገጻችሁ የፕሮፓጋንዳ ሜዳ እንዲሆን ልቅ ስትለቁ ግን “ሕዝባችን እና ቋንቋቸዉን ሳይቀር በድረገጻችሁ እንዲዘለፍ ስትፈቅዱ ግን “ቅር አይበላችሁ ትሉናላችሁ”። ለ ዚህም አክብሮት እና አድናቆታችሁን ለግሳችሗል።መብታችሁ እንኳ ሆኖ ብቀበለዉም- ለወደፊቱ ግን በ እኔ እና በናንተ መሃል የነበረዉ ኢትዮጵያዊ ትስስር ( በሥጋ ሳይሆን በዓላማ በኩል) እንደበፊቱ እንደማይሆን ግልጽ እንዲሆንላችሁ ካሁኑኑ ልግለጽላችሁ።
    ለማንኛዉም፤ የትግል ሂደቱ ረዥም እና መራራ ስለሆነ – እናንተ የምታበረታቱዋቸዉ ግለሰቦች የኢትዮጵያን ክብር ጠብቀዉ ከተገኙ ታሪክ ምስክራቸዉ ይሆናል። እና ለወደፊቱም አብረን ትግሉ ስለምንዘልቀዉ አስከ ዚያዉ ድረሰ የምታከብሩት እና ምታደንቁት ቋሚ አምደኛችሁ እሱ “የአቢስኒያዎች ቋንቋ” በሚለዉ” “የተንኮል እና ዓረብ ቋንቋ” በማለት በ ሚያንኳስሰዉ አቢሲንያዎች ቋንቋችን “ሰላም” ለናንተ ይሁን እያልኩ ስሰናበታችሁ። አሱ በመረጠዉ በጋሞጎፋኛዉ “ሴሮ” እንዳልላችሁ ግን ትርጉሙ ስለማላዉቀዉ “በ ጠማማዎቹ በአቢሲኒያችን/በአረቦች” ቃላት አሁንም ደግሜ “ሰላም” ለናንተ ይሁን እያልኩ በጎመራዉ ግጥም

  3. GETACHEW REDA says:

    “ሰላም” ለናንተ ይሁን እያልኩ በጎመራዉ ግጥም ልሰናበታችሁ “በኑሮ ምጣድ ላይ በቆሎ ቢማሰል -የበሰለዉ ያራል ጥሬዉ እስኪበስል!!!!!!

  4. Hamid Hussein says:

    Ato Getachew admires the chauvinist and divisive Alem Eshete who worked for the CIA EPDA and is presently attacking the andinet gora.Old man Hagos attacked EPRP and Meison and applauded the Derg. Where is the moral good of ato Getachew Reda? He should rethink his position first before attacking Obo Arada the genuine Ethiopian whose position may be incomprehensible to him.Is Ato Getachew’s Derg background and ethnic backbone making his view shewrara?

  5. Geremew Kinde says:

    Getachew reda is a Derg cadre who must be told to be humble and know his place.Who the hell is he to preach and attack all those who sacrificed so much for the people.Where was he?By shoutign against OLF and othes as a chauvinist does he think he become somebody?is he not the agent of that shit person called Alem Eshete of Moresh fame?please ignore this narcisitic fool.

  6. Webmaser@Assimba.org says:

    ለአቶ ጌታቸው ረዳ
    ከአሲምባ ድረ-ገጽ ዝግጅት ክፍል

    የላኩልንን አቤቱታ ካወጣን በኋላ በተጨማሪ ያቀረቡት ክስ በጣም ያሳዘነንና ከእርስዎም ያልጠበቅነው መሁኑን ልናሳስብዎ እንወዳለን። በተለይም ከዚህ በታች የተሰመረበት ከላይ የራስዎን ቃል ያስቀመጠ ጽሁፍ በኦቦ አራዳ ሻወል (Obo Arada Shawl) – በአቶ “ተወልደ” ሆነ በሌላ ግለሠብ ተጽፎ በድረ-ገጻችን ላይ የተስተናገደበትን ርዕስና ቀን ሳይቀር ጠቁመውን ማስረጃዎትን ባግባቡ ሊያስቀምጡ ካልቻሉ በስተቀር፤ በአሲምባዎች በኩል እርስዎ የተያያዙት ቀጥተኛ የስም ማጥፋት ዘመቻ እንደሆነ አድርገን የምንወስደው መሆናችንን ልናሳስብዎ እንወዳለን። አሲምባ ከተመሠረተ ጀምሮ የተላኩልንና ያወጣናቸው ጽሁፎች በሙሉ በአርካይቭ ስላሉን ከኛው ድረ-ገፅ ላይ ሊያመላክቱን ይችላሉ።

    የአሲምባ ድረ-ገጽ ዝግጅት ልፍል

    ከአቶ ጌታቸው ከላይ የተወሰደ፦

    “የትግራይን ሕዝብ ቅማላም እና ቁልቋል አምራች፤ ችጋራም ወዘተ…” እንዲሁም “የትግራይ ህዝብ ስልጣን ናፋቂ እና ፈላጭ ቆራጭ ማሕበረሰብ….፤ ወዘተ…ወዘተ…..” በማለት ህዝባችን እና ወላጆቻችን የተከበረ ስም የሚያንኳስሱ ግለሰቦች፤ የኢትዮጵያን ህዝብ እና ክብር በከፍተኛ ዘለፋ -ያዉም ግልጽ ባለ ቋንቃ እና ቃሎቶች እየታጀቡ ስለ ኢትዮጵያ ክብር ታሪክ እና ህዝቧ
    በስድ ቃላቶች የሚታጀቡ ጽሁፎች በዓይናችሁ እያነበባችሁ፤ ሕዝባችን እና አገራችን እንዲዘለፍ ድረገጻችሁ የፕሮፓጋንዳ ሜዳ እንዲሆን ልቅ ስትለቁ ግን “ሕዝባችን እና ቋንቋቸዉን ሳይቀር በድረገጻችሁ እንዲዘለፍ ስትፈቅዱ

  7. GETACHEW REDA says:

    Debtera Getachew,
    well Lenco Lata is the one who made you admit Finfinne is the capital of Oromo land. Like it or not your Weyane masters and the jellies like you will be back to Meqele for Qulquwal-leqema. Till then enjoy Oromia’s meat, coffee and milk for you will never get it when the time comes. You and your poor future generation will have no chance to BEG in Oromia leave alone to brag like you are doing now. For you being a condom of the West to get weapons to humiliate proud nations like Oromo is some thing good. You fool think that just by talking and painting OLF with your verbal SEGERA like you did above will hinder Oromos from pushing for a liberation from your Tigrean domination! Now fart and vomit further, you are simply a clown for entertainmnet.

  8. GETACHEW REDA says:

    Read the following by the x-EPRP Assimba editors favorite anti Ethiopia man who is no question a pro OLF – read the following comments labeling Ethiopians as enemies and the anti Ethiopia criminal murderers of OLF leaders and fighters as the best of the best. Here he goes saying, A hundred victories in a hundred battles is not the best of the best; the best of the best is to subdue the enemy without having to fight,” Chinese proverb as practiced by OLF!! He is trying to rehabilitated the dead and frastrated leadership of OLF which you all witnessed recently. We Ethiopians never saw OLF subdued us without fighting Ethiopia/us. Whren they fought us , they end up captured or ran away to oversea. That is the fact.! Your Arada man is good for nothing, by being advocating a frastrated criminals. Your website can allow such propoganda, but will never hit its intended target or my country Ethiopia by anti Ethiopia OLF!
    Here again is coming exactly what the TPLF and the rest which x- EPRP members of Assimba editors were telling us for years they are against TPLF’s policy that brings such fate (disintegration of Ethiopia by vote). But, here the editors are respecting and admire their “Obo Arada’ for advocating such theory openly. If such web site admires such writers who goes for such theory then I have no respect for any one of you. If I disrespect TPLF for such theory, why should I respect the Assimba editors for allowing their Obo to advocate and allow such theory on Ethiopian Revolutionary web site? Read the following from your Obo Arada (Ato Tewolde). To answer your question, yes our DEMOCRACIA includes self determination including secession. Yes it must be voted on. The question is how and when. I must point out to you that voting is one aspect of our DEMOCRCIA.
    Due to some technical errors the copy and past are not posted and they are cutting out. So I will try without quoting them if in case it appeared correct as was written. Here is the Obo Arada’s democrat from members of theOLF cult what he thinks about us the Tigrayans –and this was proudly allowed to be read by the public and enemies of Ethiopia and Tigray. Here says- the following word is very rude, but was allowed by the webmasters.
    1- did one OLF fu*cked you and your mother with his big ye Galla Jella? Why do you hate OLF in particular and Oromo people in general as such?
    2- Debtera Getachew,
    well Lenco Lata is the one who made you admit Finfinne is the capital of Oromo land. Like it or not your Weyane masters and the jellies like you will be back to Meqele for Qulquwal-leqema. Till then enjoy Oromia’s meat, coffee and milk for you will never get it when the time comes. You and your poor future generation will have no chance to BEG in Oromia leave alone to brag like you are doing now. For you being a condom of the West to get weapons to humiliate proud nations like Oromo is some thing good. You fool think that just by talking and painting OLF with your verbal SEGERA like you did above will hinder Oromos from pushing for a liberation from your Tigrean domination! Now fart and vomit further, you are simply a clown for entertainmnet.
    3- Think about the above when he says he sis going to send us back (though he is labeling me as TPLF) to Tigray where he thinks we only live by “Kulkal” Lekema and perished from earth if Tigrayans do not live in Oromo land as he claimed his land. Not only thsese anti Tigrayan element is allowed to say anything he wants to dehuminize our parents/community using rude words/but also said “your and your futur generation will have no chance to beg in Oromoia” the generation and the dominant are in his word the “people of Tigray” (from Tigray domination- hei sword not mine). So, here we are told our coming generation will leave by Kulkal Lekema as soon as we are ousted to Tigray. Here the editors are now teling me they can’t find in tye archive that such insults and threats to our people and our coming Generation never was published and allowed to be read by the public.
    Let me see if this part is posted with out getting cut of by technical error I am encountering. And the second will follow after this.
    Ethiopia will Prevail and the anti Tigrayn elements will perish regardless they come with different names and covers with all kind of name calling. We are familiar who they are for the last years. They are lucky they got Assimba.org to disrespect Ethiopians!
    4- The end result is that Getachew’s community has used their dictatorial nature for power whereas the Fayyis community are using their democratic nature

  9. GETACHEW REDA says:

    1. Here is also Assimba’s Arada saying – beginning of quote –
    2. Mind you, Aethiopia was/is in the seventeen century. I know many will be offended for saying this but just look it in this way. As far as I am concerned, we have to agree on the name, the territory and subject matter. This means- Name: Aethiopia.
    This means: Name : AETHIOPIA–end of quote.

    You mean to tell me I do not have the right to be disappointed by your website when you allow and admire such person who brings unidentified name by a United states or by me as an Ethiopian or by standard dictionary? Why was such stupidity necessary to replace the popular name already popular by a “A” in front of “E “Ethiopia? You mean to tell me E is not enough to highlight Ethiopia unless added “A”. How can you admire such illiterate fellow who simply plays with names like a simply Noun?

    2 Let us move on- my beloved brother Germame wrote the following in response to the illiterate fellows and his OLF gangbangers saying – Selam to All,
    What is deliberately missing in the argument of these two guys, who lately enjoy the limelight of attacking any opinion if it has the phrase of UNITY and the name ETHIOPIA, is the so called “Colonial question”. This contentious slogan is now marketed as “self-determination” by dressing it up DEMOCRATIC garb
    2after brother germame commented as you read it above in defense to his country Ethiopia. The OLF first hand witnessed Obo Arada (Ato tewolde) who saw OLF subdued Ethiopian with out fighting a bullet said as the following with his racist illiterate remark to degrade our language- here he says-
    1. I heard this word in Gemu Gofa. I believe it means welcome – peace- and have a nice day. I like it.
    I do not like the word SELAM as used by Germame or any Absynian for in it there is a hidden trick or conspiratorial; I do no like the word SELAM. I also think that the word is not indigenous to our societies. End of quote; – so, here is our language disrespected as conspiratorial and wants to avoid it using it since he claimed it is Arab word. Can you imagine , this illiterate fellow is going to avoid millions of words mixed in us derived from all human languages and from all over the planet? How can one be admired and respected who advocate such illiteracy?

  10. GETACHEW REDA says:

    1. Here is what the beloved brother Germame commented to the salesmen going coming around us to sale their worn out garment in the name of a trade mark “DEMOCRACIA”- brother Germame said: Lately, the political carpet it stands on for long time is being pulled under its feet. It is now shopping around to sell its worn out garment by stitching it with new treads. The salesmen are all over the place looking for a bailout to save the bankrupted model… like they say-Good will hunting.. There are other toxic factions who facilitate the bailout in order to save it from total meltdown. Of course there are some who want to believe the unbelievable. I say –GO AHEAD MAKE MY DAY… ETHIOPIA SHALL PREVAIL!! End of quote.

  11. GETACHEW REDA says:

    Dear Assimba editors:
    here are examples that you were looking for. if you do not see them as valid, it is your right to go a head and stick with them. As far as I am concerned, you already made your mind and not expected any appology from you. You appology doen’t do me any good in person, but shows your genuine wisdom and a good patriot.

    having said this,please join with me to highlight on your webiste and on my website the above quoted phrace from my brother Germame Neway as “quote of the year!”

Comments are closed.