Comments on: Hi my friends,I really appriciate your patience and strength to be involved for a long time in a poletical struggle.

By: Webmaser@Assimba.org
ይድረስ ለወ/ሮ ራሄል፡

በመጀመሪያ የአሲምባ ደረ-ገጽ ከሁሉም ነጻ የሆነ ድረ-ገጽ መሆኑን እንዲረዱልን እንፈልጋለን። ሰለኢሕአፓ ያለዎትን አስተያየት ለኢሕአፓዎች እንዲደርስ ከፈለጉ ለጽ/ቤታቸው ወይም ድረ-ገጻቸው አማካይነት ሊልኩ እንደሚችሉ እናሳስባለን። አሲምባዎች እውነተኞቹን ኢሕአፓዎች የሚያደርጉትን ትግል እናከብራለን። ኢሕአፓ 40 ዓመታት ታግሎ ውጤት አላመጣም ሊሉን ሞክረዋል። 40 ዓመቱን እንተወውና ላለፉት አራት አመታት እነዶ/ር ብርሃኑስ ምን አመጡልን ብለው ጠይቀዋል? ኢሕአፓ በአሸናፊነት ሥልጣን ላይ በይወጣም በኢትዮጵዊነት ላይ ተደራድሮ አያውቅም። የኢሕአፓ መሪዎች ወያኔዎች አዲስ አበባ ሲገቡ በሚኒሊክ ቤተ-መንግሥት ተገኝተው ውስኪ አልተራጩም። እምቢኝ ስላሉ ገሚሶቹ ደብዛቸው ጠፍቷል። እነደነጋይም ያሉ መሪዎቻቸው ደግሞ በአዲስ አበባ ተዋድቀዋል። እርሶን የምንጠይቀዎ ይሄ ሁሉ ሲሆን እነ ብርሃኑ የት ነበሩ ብለው ጠይቀዋል? ዛሬ ወያኔን ለመጣል በሚደረገው ትግል ማን ከማን ጋር ብለን አንጠይቅ ማለት ደግሞ እንደገና ሕዝቡን ለሌላ አምባገነን ራሳችንን ማመቻቸት እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል እንላለን። ስለሆነም አሲምባዎች ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት በሃገራችን እንዲሰፍን ከልባቸው የሚምኑ መሪዎችን እንደግፋለን። ያ ማለት ግን በተሳሳተ መንገድ ወደ ገደል ሊመሩን የሚነሱ መሪዎችን በማሰረጃ ልናስተካክላቸው አያስፈልግም ማለት አይደለም።

ኢትዮጵዊነት በትግላችን ያብባል!

አሲምባዎች