Daily Archives: 15. January 2009

ለተከበራችሁ የኢትዮ ላዮን አሲምባ ደብተራዉ የህዋ ሰሌዳ አዘጋጆች የአስተዳደር ጥያቄ አቤቱታ።

ከጌታቸዉ ረዳ (http://ethiopiansemay.blogspot.com) አቤቱታዉ በቋሚነት በየጊዜዉ በድረገጻችሁ “ኦቦ አራዳ ሻዉል” (Obo Arada Shawl) በሚል የብዕር ስም ስለሚጽፈዉ ኤርትራዊዉ “ራስ ሃይሉ” መጠርያ ስሙ “ተወልደ” የተባለዉ ግለሰብ ነዉ። ግለ ሰቡ በእድሜዉ ወደ 70ኛዉ አመቱ የተጠጋ አዛዉንት ቢሆኑም፤ በጸረ ኢትዮጵያነቱ ለአንድነት በሚታገሉ እወቅ … Continue reading

Posted in Articles | 12 Comments