- Categories
- Meta
Monthly Archives: January 2009
ለተከበራችሁ የኢትዮ ላዮን አሲምባ ደብተራዉ የህዋ ሰሌዳ አዘጋጆች የአስተዳደር ጥያቄ አቤቱታ።
ከጌታቸዉ ረዳ (http://ethiopiansemay.blogspot.com) አቤቱታዉ በቋሚነት በየጊዜዉ በድረገጻችሁ ኦቦ አራዳ ሻዉል (Obo Arada Shawl) በሚል የብዕር ስም ስለሚጽፈዉ ኤርትራዊዉ ራስ ሃይሉ መጠርያ ስሙ ተወልደ የተባለዉ ግለሰብ ነዉ። ግለ ሰቡ በእድሜዉ ወደ 70ኛዉ አመቱ የተጠጋ አዛዉንት ቢሆኑም፤ በጸረ ኢትዮጵያነቱ ለአንድነት በሚታገሉ እወቅ … Continue reading
									
						Posted in Articles					
					
				
				
				12 Comments
							
		እኔም ስለትብብር የምለው አለኝ
ያትውልድ ይህ አስተያየት እንድሰጥ ያነሳሳኝ አቶ ሲራክ ስለህብረት (ትብብር) ከ 1 እስከ 5 ያቀረበው አስተያየት ነው። በእርግጥ እኔም በከፊሉ እስማማለሁ። ቀሪው የማልስማማበት ሐሳቡ ላይ ግን ይህን አስተያየት ለመስጠት ተገድጃለሁ። ወደ ህብረት ወይም ትብብር ጉዳይ ሀሳብ ከመስጠቴ በፊት እስኪ ስለ … Continue reading
									
						Posted in Articles					
					
				
				
				8 Comments
							
		