Paltalk Room Tyrants !!!

Tedla Asfaw

I have been a regular at Assimba PaltalkRoom for sometimes. Some of my
writings were even posted on their site way back and I am writing and
participating in paltalk rooms with my own name, Tedla  and NY, where I have
been residing for more than two decades .

My life as New Yorker passed through university, work and being a family man
married happily for almost 20 years with three young boys. Two in high
school and one in junior high. Political activism is in my blood and I love
to participate in local radios and papers. On the 50th anniversary of UN we
staged a memorable  rally at UN 16 years ago. I still remember my NPR
interview as a young activist.

This has been Tedla Asfaw and is still following his instinct to play his
own role in Ethiopian politics. You can google my name and read what I
wrote. I am my own man and do not represent any political group or groups.
If my view is close to some political group or groups I am not apologizing
for that.

My paltalk experience which I consider  a club of people with no face and
accountability is totally different. Name calling and personal attack by
very few in the name of political party EPRP is a Paltalk lynching or
terror. I do not know what color it has it might be a colorless. The funny
thing these individuals who are coming on their pseudo names are claiming to
be defender of Ethiopian Unity as a matter of fact they were absent  in
action for more than two decades doing what they claim, defending Ethiopian
Unity.

Hiding behind screen and insulting people and going as far as banning people
from their room is showing who they are.They handed over a  death penalty
equivalent. These are enemies of free speech and if they have chance they
will gun down people they do not like in the name of Ethiopian Unity. As a
son of  a father who gave his right eye fighting Mussolini I am not
surprised by those whose Ethiopian history just begun fighting Derg. For
them Ethiopian history begun right there fighting for power. Our proud
history for them never happens because they did not participate on it or
might not heard about it from their own families.

Derg before killing young opponents like EPRP had killed patriots who fought
for Ethiopia unity. Those who cheered for the death of feudal reactionaries
unfortunately got killed by Derg. The fight between Derg and these opponents
destroyed the Ethiopian unity and paved the way for the take over our
country by anti-Ethiopia Woyane and the rest to be jailed and exiled.

After twenty years of absence fighting for “Ethiopian unity” Assimba
Paltallk  Room seems  woke up from its dream and attack all they disagree as
anti-Ethiopian. That is a big joke. Where have they been in the last twenty
years ? Ethiopian Unity demands fighting for it in a battle field as well .
How comes those who are far from the valleys, mountains and deserts of
Ethiopia claim to fight for Ethiopian unity and accused me as anti Ethiopia.

Banning me from Assimba Room as was done this afternoon is a sign of defeat.
I will not go to their  room and be a captive audience. Or for that matter
change my name and seat down to be on business of hearing unending talk of
one side forever. Those who are silencing people from speaking  are those
who are not different from the regime they claim opposing. What did Meles
Zenawi do different than the Assimba Paltlk Room tyrants when it comes to
freedom of speech ? None !!!!

Both the Meles ruling clique and the  Assimba Paltalk Room
Administrators  came from the same generation of losers who hate Ethiopian
history and consider themselves as better generation. Both failed, one
holding power and the other one claiming to be on the opposite side.

It is time to stand up and tell these tyrants that they  are good for
nothing. Their hatred for educated elite in the diaspora is their
inferiority they are suffering from. The solution for that is to do what
they believe right for their career. I can tell them that they would not
survive in a free society where ideas are debated because they have no
culture of debate, it is a foreign propaganda culture they grew up which
indeed has been known as anti Ethiopia.

This entry was posted in Articles. Bookmark the permalink.

12 Responses to Paltalk Room Tyrants !!!

  1. Assimba says:

    Ato Tedla Asfaw, thank you very much for your input. The reason you were banned from the room is due to your own lack of respect for room participants and the rule of engagement we read at the beginning of each session. Assimba PalTalk Room is an independent democratic discussion forum. We are not affiliated with EPRP, as you stated in your article. Yes, EPRP members, supporters do have a right to participate like ever one else so long as they respect room rule. Thus, we find your article unacceptable and at best liable.

  2. አቶሰውየው says:

    ሠላም አቶ ተድላ አስፋው፦
    በትላንትናው ዕለት ስለአሲምባ ውይይት መድረክ በሳይበሩ ዓለም ያሰራጨኸውን ክስ አንብቤ በጣም አዘንሁ። በመጀመሪያ ከአሲምባ ውይይት መክረክ ሁለተኛ እንዳትመለስ የታገድከው አንተው ባነሳኸው ነጥብ እየተነጋገርን እያለን ካንተ በማይጠበቅ ሁናቴ የቤቶ=ቱን ስነ ሥርዓት በተደጋጋሚ በመጣስ በቴክስት የማያስፈልግ ውረፋ ወርውረህ በመሄድህ ነው። ይህ ደግሞ ባለፈው ቅዳሜ ያሳየኸው ፀባይ ብቻ ሳይሆን በተደጋጋሚ የምታንፀባርቀው ነው። በመድረኩ ያልተባለውን ተብሏል ብለህ የራስህን ትንተና በመስጠት ወይም የተያዘውን የውይይት ነጥብ ለማሳት በተደጋጋሚ የቤቱን ትኩረት ለማሳት የምትጭራቸውን ሸፍጦች በመቻል በተደጋጋሚ ተሳታፊዎች ቢያማርሩም አስተናጋጆች ሃሳብህን የመግለጽ መብትህን አክብረን አስተናግደን ቆይተናል። ባለፈውም ቅዳሜም እገዳው የተደረገብህ ከላይ እንደገለጽኩት የፈለግኸውን አድርገህ ጥለህ ከወጣህ በኋላ ሆኖ እያለ ልክ መንቅለን እንዳባረርንህ አድርገህ በጽሁፍህ ማቅረብህ የበለጠ እንድታዘብህ አድርጎኛል። የአሲምባ ውይይት መድረክ በየሳምንቱ ቅዳሜ ሲከፈት ከፕሮግራማችን መጀመሪያ የምናነበው የውይይት መድረኩ ሥርዓትና የመድረኩ ዓላማ በግልጽ እንደምናስቀምጠው ፣ መድረካችን ነፃ የዴሞክራሲያዊ ውይይት መድረክ ከመሆኑም በላይ በዓለም ዙሪያ ተበትነው ያሉ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሃሳባቸውን የሚያንሸራሽሩበት ነው። ይህ መድረክ የኢሕአፓ መድረክ አይደለም። ሌሎች የፖለቲካ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች በግልጽ ሃሳባቸውን እንደሚገልጹ ሁሉ ኢህአፓዎችም ሙሉ መብታቸው ተጠብቆ ሃሳቦችን የሚያንሸራሽሩበት መድረክ ነው። ይህ ካልተዋጠልህ እናዝናለን።
    ሌላው ደግሞ ከአንተ በሃሳብ ልንለያይ ብንችልም አንተነትህን ወይም የአባትህን አርበኝነት በጥያቄ ውስጥ ያስገባ ማንም ወገን በመድረካችን ተስምቶም አያውቅም። ያንተንም የትግል ታሪክ ሆነ ስብእና ካልተነካ፤ ይህን አስመልክቶ የፃፍከው ዓላማው ምን እንደሆነ ባይገባኝም አልፈዋለሁ። በሚያሳዝን ሁናቴ ግን መድረካችን ፀረ-ምሁር ነው ያልከው ትልቅ ስህተት ነው። አዎን በሀገራችን የፖለቲካ መልክአ ምድር ዶ/ር፣ ፕሮፌሰር፣ ኢንጂኔር ወዘተ ብሎ ታርጋ ለጥፎ ወደ መድረክ ብቅ ማለት ከሚያስገርሟቸው ወገኖች አንዱ መሆኔን ልገልጽልህ ብወድም፤ የሃገራችንን ፖለቲካ አስመልክቶ ሰዎችን በተግባራቸው ለመመዘን ከፍተኛ ጥረት አደርጋለሁ። እንግዲህ ሰሞኑን እነ ዶ/ር እገሌ የኦነግንና የኦብነግን ኢትዮጵያዊነት ሊያስተምሩን ሲያኮበክቡ አልሰማም ማለታችን ፤ ያ አባባላቸው ደግሞ አፈ ቀላጤ የሆኑላቸው ኦነጎች ለተባበሩት መንግሥታት የጻፉት ደብዳቤ ማጋለጣችን ጸረ-ምሁን የሚያሰኝ ከሆነ እኔ በበኩሌ በጸጋ የምቀበለው ክብር ነው። እንግዲህ ያንተ ክስ የኦሮሞ ሕዝብ በሙሉ የኦነግ ደጋፊ ነው የሚልን ዶ/ር አልሰማም ማለትህ የበታችነት ስለሚሰማህ ነው የምትል ከሆነ መልሴ እየተስተዋለ ወገን ነው። በበኩሌ በሃገራችን ፖለቲካ እመራለሁ ብሎ ወደ መድረኩ የሚወጣ ሁሉ ትችት የሚፈራ ከሆነ እቤቱ ቢቀመጥ መልካም ነው። እንግዲህ ወገን ትችት ለእድገት ያስፈልጋል። ቁም ነገሩ ንጉሡ ዕርቃነ ሥጋቸውን እየተንዘላዘሉ ዙሪያቸውን የቆመው መኳንንት እንዴት አሞሮባቸዋል እያለ ከሚለው ሁሉ ኸረ ንጉሡ ዕራቁታቸውን ናቸው ያለው ሕጻን የተሻለ መሆኑን ታሪኩን ታውቀዋለህ። ደግሞ አንተም እንደምታውቀው አባቶቻችን የትኛውን ዲግሪ ከምረው ነው ኢትዮጵያን ከባእዳን ሁሉ ተናክሰው ለኛ ለልጆቻቸው የሰጡን? ይልቅስ መላ ቅጡ የጠፋብን በኛ ጊዜ ነው። ሰሞኑን አንድ ዶ/ር ኢትዮጵያዊነትን በሬፌራንደም ሲለን አልሰማህም? እንዲያው ይሄ ዶ/ር በዓለም ውስጥ ካሉ ሀገሮች እስቲ የትኞቹ ሀገሮች ይሆኑ በሬፌራንደም የተቋቋሙት? ለማለት የፈለግሁት ኢትዮጵያ ሀገራችን ሌላው ሀገር ሁሉ ባለፈበት የምሥረታ መተላለቅ አልፋለች፤ ዛሬ ያለፈውን አንስተን በማላዘን ሳይሆን ዴሞክራሲ የምንመሠርተው ከዚህ በኋላ የምትመጣው ኢትዮጵያ ምን መሆን አለባት የሚለውን መመለስ ስንችል ብቻ ነው። አንተም ይህንን እንደምታምን ለአንድ አፍታም አልጠራጠርም።

    የከርሞ ሰው ይበለን
    አቶሰውየው ( የአሲምባ ውይይት አስተናባሪ)

  3. Aschalew(አስቻለው) says:

    ስላም አቶ ተድላ!
    እኔም እንደ እርሶ ስለራሴ ባወራ ደስ ይለኝ ነበር ግን አሁን ይዘን ያለነው የሕዝብና የ ሃገር ጉዳይ በመሆኑ፡እተወዋለሁ ተያይዘን ያለነው ትግል እኔ ለኢኔ ስለእኔ ክሚሉ ግለሰቦችና ቡድኖች ጋረ ስለሆነ እርሶንም አስቆጥቶ የህይወት ታሪኮትን እንዲጽፉ ያስገደዶት ለዚህ ይመስለኛል።
    አቶ ተድላ! በመጀመሬያ ደረጃ ሊያውቁት የሚገባዎት ነገር አሲምባ መድረክ የኢሕአፓ መድርክ አይደለም።የርሶን አነጋገር ለዋሰና(If my view is close to some political group or groups I am not apologizing
    for that. ) በሁለተኛ ድርጃ አሲምባ መድረክን የጀመሩት ወገኖች እራሳቸውን ለሕዝብና ለሃገር ሰጥተው ታግለው ሲያታግሉ የነብሩ ያጋጣሚ ነገር ሆኖ በህይወት የተረፉ(በጓዶቻቸው ካንተ በፊት እኔ..) የውጣትነት ሕይውታቸውን በዱረ በገደሉ ከአምባገነኖችና ከጎጠኞች ጋር ሲፋለሙ ያሳለፉ(በሬዲዮ ኢንተርቪው ለማድረግ ሳይሆን)በደማቸው ሕዝባዊ ሥራአተ እንዲያብብ የፈለጉ የሚፈልጉ ወገኖች ናቸው።(የት ነበሩ ለሚለው ጥያቄዎት )
    ለእርሶ በሃገራችን በአትዮጵያ ለዴሞክራሲና ለህዝበ የበላይነት የሚደረግው ትግል ከተጀመረ ሃያ አመት ቢመስሎትም በዚህ ሃያ አመት ውስጥም ቢሆን እንደርስዎ እኔ እኔ የሚሉ በግላዊ ኢጎ የተወጠሩ ባለመሆናቸው ሥራቸውንና አስተዋጻዖአቸው ሊታዮት አይችልም እንጂ እርሶ እያደርኩ ያልሁት ከሚሉት(ያወም የዘረኞች አፈ ቅላጤ)በአጽር እጅ የሚበልጥ ለሃገርና ለሕዝብ አስተዋጽዎ እያደርጉ ነው
    አቶ ተድላ! ሰለ ዴሞክራሲ፣ስለ ውይይት(ዲቤት)እንደ ገና አንበበው ወይም ጠይቀው መረዳት ያለቦት ይመስለኛል.እኖርበታለሁ በሚሉት ሃገር እንኳን የስብሰባ አዳራሽ ወስጥ ገብተው ከረበሹ በፖሊስ ታጅበው ከአዳራሹ እንደሚባረሩ የሚያውቁት ይመስለኛል ታዲያ……..እመለሳለሁ
    እምቢኝ ለዘርኞች!! ኢትዮጲያዊነት ያለጥርጥር ያቸንፋል!!

  4. Basha Kitaw says:

    ለአቶ ተድላ ኒውዎርክ
    ባሉበት

    የአሲንባን የፓልቶክ የውይይት መድረክ በሚመለከት የጻፉትን ጦማር ተመልክቸዋለሁ። ጽሁፉ ቀደም ሲል በነበረዎት ተሳትፎ ላይ የነበረኝን ግምት ሚዛን አዛብቶታል። ከደብዳቤዎት የተረዳሁት ነገር ቢኖር ግምቴ ትክክል አለመሆኑን ብቻ ነው። ሌሎችም በርካቶች እንዲሁ እንደኔው የሆኑ ይመስሉኛል።

    በእንግሊዘኛ ለፃፉት ጦማር በአማርኛ መልስ በመስጠቴ ላደረግሁት ሌጣ ድፍረት ይቅርታዎትን እጠይቃለሁ። “ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል” እንዲሉ ካልሆነብዎ በስተቀር፣ ሀሳቤን ለመግለጽ የቋንቋ ምንደኛ እንዳልሆንኩ አውቃለሁ። የውይይቱ ቋንቋና ዋና የጉዳዩ ባለቤት ሀገራችን ኢትዮጵያ በመሆኗ በአማርኛ ስጽፍልዎት ኩራት እየተሰማኘ ነው። ብእዕርዎ የከረመ ቂሙን ቀን ጠብቆ የተፋው ስለመሆኑ ከጽሁፉ አቀራረብ በግልፅ መረዳት ይቻላል። የሰጡትም ምክንያትዎ ቢሆን የእንክርዳድ ያህል ሀሳብዎን የቀለለ አድርጎብዎታል። በወቅታዊ ጉዳዮች ለመወያየትና ወደ ውይይት ክፍሉ እንዳይገቡ ከመታገድዎ ጋር አያይዘው ለማቅረብ በመሞከርዎ፣ ምሁራዊ ምላሸዎን የመጠነው አይመሰለኝም። በወቅቱ በክፍሉ ውስጥ የነበርን እድምተኞች ሁሉ የተከታተልነው ጉዳይ በመሆኑ። በስነስርአት በማጉደልዎ የተወሰደውን እርምጃም ቢሆን ያዙኝ ልቀቁኝ የሚያሰኝ አይስለኝም። ከፍሉ ደግሞ ካልመጠነዎት ራስዎን ያቀለሉት እርስዎ እርስዎ እንጅ እኛ አይደለንም።

    የግል ሕይወት ታሪክዎን ስላወሱን አዝናንቶናል። በውይይት ላይ አቅርበውት ቢሆን ምንኛ በተማርንበት ነበር። ” በቆሎ ከጤፍ ሆድ ዱቄት የሚወጣ አይመስላትም ” እንዲሉ፣ በዚህ በአሲምባ ፓልቶክ ውስጥ የምንታደም ሰዎች በአብዛኛው እርስዎ ከደረሱበትን እርከን የደረስን፣ እንደውም ከዛም በላቀ ደረጃ የሄድን እንዳለን መገንዘብ አለመቻለዎ በራሱ የእርስዎን ምሁራዊ አመለካከት ክብደት ያሳጣብዎ እንደሁ እንጅ እኛን ከቶ ቅር የሚያሰኝ ጉዳይ አይደለም። ባይሆንስ ደግሞ የተፈጥሮው እጣ ክፍላችን የሆነው ላብ አደርነቱስ ቢሆን በሀገር ጉዳይ ላይ ሀሳብ ለመስጠት ምን ይጎለዋል? እርስዎስ ቢሆን በቀጥታ ይሁን በተዛዋሪ ከመሐይም አንጀት መፈጠርዎን ይክዳሉን? የኢትዮዽያ አንድነትና ሉዓላዊነት ተከብሮ የኖርው እየኖረ ያለው፣ ንጹህ ሀገርና ዜጋን ከመውደድና ከማክበር ጅረት እየተቀዳ እንጅ፣ በስለት ከሚገኝ እውቀት አለያም ከግብዞች ገበታ እኮ አይደለም።

    አቶ ተድላ

    ያም ሆኖ በእኛና በእርስዎ መካከል ያለው ልዩነት አንድ ግዙፍ የሆነ ጉዳይ ነው። እኛ የሀገርን ጉዳይ አመንዥከን እንጅ አኝከን አይደለም የምንከራከረው። ከግል ዝና ይልቅ ለሀገር በመቆማችን ለዘመናት ከብዙዎች ጋር ሲያጣላን ኖሯል። አሁንም ቢሆን ጉልቻው ተለወጠ አንጅ የማጉለያው ምጣድ ለእኛ ያው ነው። ከዚህ ውጭ ከመሰልዎት ግን ከፍተኛ ፈር ለቀዋል ማለት ነው። ኩራተችንም፣ ዝናችንም ይኸው ነው። ይህን እንኳን እኛ እርስዎም በውል ያወቁታል።

    እኛ በክፍሉ ውስጥ የምንታደም እንደማንኛውም ሰው አቶ ተድላን ጨምሮ በግላችን የምንሳትፍ እንጅ የድርጅት ቀላጤ ሆነን እንዳልሆነ ይታወቃል። ድርጅቱን ለመስደብ ተፈልጎ ከሆነ ደግሞ መድረኩ ይኸ አይደለም። የግል ቤት ለመበጥበጥ አላማዎ አድርገው የሰሩት አይመስለንም። ያ ከሆነ አሳፋሪ ተግባር ነው። ፊደል መቁጠርዎ ይህን ለመለየት ካልረዳዎ አዝናለሁ።ውጤቱም አይጠቅምዎትም። ደግሞም ራሱን የማይችል አንገት የለም። የፖለቲካ አቋማችንን በሚመለከት ብዙዎቻችንን ዘረኝነትን በማንኛውም መልኩ እንዋጋለን። ስብዓዊ መብት ሳይሸራረፍ ለሁሉም የሰው ዘር እንዲከበር የምንጠይቅ ነን። ይህን ደግሞ ስናደርገው የኖርን አሁንም እያደረግነው ያለ ሀገራዊ ተልእኳችን ነው። ከእርስዎ ጋር በዚህ ጭብጥ አብይ ጉዳይ ላይ ተስማምተን ለብዙ ጊዜ በመከባበር ስንወያይ እንደኖርን እርስዎም አልካዱትም። መጣጥፎትንም ሆነ እርስዎን በክብር ማስተናገዳችንን ከዚህ የመነጨ እንጅ ተገደን እንዳልሆነ ልብዎ ያውቀዋል። ለአይምሮ ጅምላስቲክ ካልታዘዘልዎት በስተቀር፣ እንዲህ ያለው እንኪያ ሰላምትያ ውስጥ መገባቱ እናኳን ለእኛ ለእርስዎም ክብር(ከታሪክዎ እንተረዳነው) የሚበጅ አይመስለንም።

    ነገሩ ከእርስዎ ሰለመጣ ነው ችግሩን አንስተን ለመነጋገር ተገደድ ነው። በዚህ ሁሉንም ዓይነት ዘረኝነት እንዋጋ ! የሚለው አቋማችን እንደማያወላዉል እያወቁ እኛን የጎዱ መስልዎት ታሪካዊ የሆኑ የኢሕአፓ ጠላቶችን በማሰባስብና ድርጅቱን ለመሳደብ እያደረጉት ያለው ጥረት ደግሞ፣ ለእርስዎ የነበረንን ክብር አሟጥጦ ቢወስደው መደነቅ አይኖርብዎትም ። ምንጊዜም ቢሆን አንድ ጣትዎን በእኛ ላይ ሲቀስሩ ሌሎቹ አራቱ ጣቶችዎ ወደ እርስዎ የሚጠቁሙ መሆናቸውንም አይዘንጉ።

    በእውነቱ በእርስዎ በኩል ያለው እንቅስቃሴ ለመገመት አያዳግትም። በግል ለመታወቅ ደግሞ የመረጡት መንገድ ብዙዎች የሄዱበት ስለሆነ ቅርጫት ይዘው ገበያ ለመሄድ የመጀመሪያ የሆኑ አይምሰልዎ። እኛና እርስዎን የማያስማማን የነጻ አውጭዎቹ ጥያቄ ከድርጅት ባሻገር የእናት የሃገራችን ጉዳይ ነው። ስለሆነ እኛን ኢሕአፓን በመስደብ በፕሮፖጋንዳ ጎድቼ ዝም አስብላቸዋለሁ ብለው አስበው ከሆነ ተሳስተዋል። በእኛ ክፍል የሚታደሙት የኢሕአፓ አባላት ብቻ ሳይሆኑ ሌሎችም በርካታ ሀገር ወዳድ ወገኖች ጭምር ስለሆኑ የሄዱበት መንገድ አያዋጣዎትም። አንገት ሊኖርዎ ይገባል እላለሁ፡፤ አንገት ከሌለ ዞሮ ማየት ከቶ አይቻልምና። ምንጊዜም የኢትዮጵያ አንድነት ጉዳይ ከድርጅት ጥቅም በላይ መሆኑን ሊገነዘቡት ይገባል።

    አርበኛ የነበሩት ውድ አባትዎ በደማቸው የአስረከቡንን ሃገር በደማችን እንደምናስከብር ፣ ከድርጅትና ከግል ታይታ ባሻግር ለሃገራችን እንደምንዋጋ ላሳስብዎ እወዳለሁ ።

    ትኩረታችን ከግለሰብ ባሻገር ስለሆነም ከዚህ በላይ መነጋገሩ ጥቅም ስለሌለው እኔ በበኩሌ ብዕሬን እዚህ ላይ አሳርፋለሁ ።

    ሰላም ለእርስዎ ይሁን

    ባሻ ቅጣው
    የክፍሉ አስተባባሪ አንዱ

  5. Anonymous says:

    test

  6. aratkilo_7 ( አራትኪሎ 7 ) says:

    ሰላም ለርስዎ ይሁን አቶ ተድላ!
    አይ የህይዎት ታሪክዎን ( ገድለዎን ) አነበብኩ:: ምን ሰርተው ታወቁ ቢባል መልስ ይሆናል::

    በ ጥቅምት 9 በ አሲምባ የዉይይት መድረክ በተደረገዉ ዉይይት እኔም ነበርኩ:: እርስዎም እንደተለመደዉ ያንኑ የአራዶች ይዉይይት ሃሳብ ነው ይዘዉልን ብቅ ያሉት:: ነገር ግን ሃሳብዎን በመድረኩ አቅርበዋል ነገር ግን ያቀርቡት ሃሳብ ከእርስዎ ሌላ ደጋፊ ስለሌለዉ ሃሳብዎ በአጭሩ ዉዳቂ ሆናል:: ነገር ግን የያዙት ሃሳብ ርባና ስለሌልዉ እንደ አሲምባ አይነት የዉይይት መድረክ ዉስጥ ከባድ መሆኑን ተገንዝበዋል:: ከዚህም የተነሳ የውይይቱን መንፈስ ግራ ሲያጋቡና ያልተባለ ነገርንም እንደዚህ ብለሃል እያሉ ሲዘበራርቁ ነበር:: ከዚያም አልፎ የፎርሙን አስተዳዳሪዎችና እድምተኖች ሲዘልፉ ነበር:: እንደዚህ አይነት ብልግና ከርስዎ አይተበቅም ነበር:: ጉዳዩን ከተከታተልነው እድምተኞች አንዱ በመሆኔ በአስተዳዳሪዎቹ በኩል የታየዉ ትግስት በጣም ገደብ የለሽ ነበር:: እቃ ለመግዛት ወይም ለመሽጥ ገብያ የሚወጡ ከሆነ የሚያዋጥዎትን ቦታ የሚያዉቁ መሰለኝ:: የፓለቲካዉንም ሃሳብ እንዲሁ ነው:: አሲምባ የዉይይት መድረክ ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ ምንም ጊዜ ቢሆን ሃሳቦችን ሳይፈትሽ እንዲሁ እንደወረደ አይቀበልም::
    በሌላ በኩል ግን እርስዎም እንደወዳጅዎችዎ ሁሉ ያን ትዉልድና ድርጅት በማንኩሰስና በመንቀፍ ጽፈዋል:: አዎን ያ ትውልድ ትላንት ነበር ዛሬም አለ ወደፊትም ይኖራል:: ዛሬም እንደ ትላንቱ ዘረኞችን አምባገኖችን ቅጥረኞችን ይታገላል:: ያካሄደዉ የሚያካሂደዉ ፓለቲካም የአራዳ ሳይሆን ከህዝብና ከሃገር የወገነ ፓለቲካ ነው::

    ኢትዮጵያዊነት ያብባል!
    ምናልባት በዚህ በሰለጠነው ፓለቲካ ዉስ

  7. ልብ ውልቅ (Lib_Wilik) says:

    ምላሽ ለአቶ ተድላ
    ልብ ውልቅ
    አቶ ተድላ እንደ እውነቱ ከሆነ ከበቂ በላይ በሆነ ከባሻ ቅጣውና ከሌሎችም አጥጋቢ መልስ የተሰጠዎት ይመስለኛል ሆኖም ግን እኔም አንዳንድ የግል አስተያየቴን ላክልበት እወዳለሁና እነሆ፦ እዚህ ላይ ግን እኔ ፤ እኔ ፤ እያሉ እራስዎን ከሰሜን ተራራ በላይ የቆለሉበትን እንቶ ፈንቶ አንባቢ ይታዘበው እንጂ አልነካበዎትም ።
    1- (My paltalk experience which I consider a club of people with no face and accountability is totally different.) ይሄ የሰዎች ምስልና ተጠያቂነት የሌለበት የሚሉት እርስዎን ሳይጨምር ነው ወይስ እራስዎንም እየሰደቡ ይሆን? ያቶ ተድላ ምስል በየፓልቶኩ እንደ ብቅል መሰጣቱን አላውቅምና ያለበትን ቢጠቁሙኝ? ተጠያቂነት የሌለበትስ ሲሉ ሌላውን በተጠያቂነት ሊይዙ ሲዳዳዎት የርስዎ ተጠያቂነትስ? ወይስ እርስዎን ማን ጠይቆ ቁልል ነዎትና ነው? ቢብራራ መልካም ነበር በእንጥልጥሉ ባይተዉት ።
    2- (These are enemies of free speech and if they have chance they will gun down people they do not like in the name of Ethiopian Unity.) እስቲ እርስዎ እንዲህ የሚማረሩበትን ኢሕአፓን እና የኢሕአፓን አላማ ተቀብለው የሚያስተናግዱ የውይይትም ሆነ የድረ ገጽ መድረኮች በአንድ ወቅት አስተናግደውኛል ፤ ስዘባርቅ አትዘባርቅ አሉኝ ብሎ ቡራ ከረዩ አሁን ተገቢ ነው? እርስዎን እራቁትዎን የሚያስጨፍሩ የውይይት መድረኮችና የድህረ ገፆች ለመሆኑ በነፃ ሚዲያ ስም አይደለም የተቋቋሙት? ታዲያ እነዚህ ኢሕአፓ እና የኢሕአፓ ደጋፊዎች ለርስዎ ሆያሆዬ የሰጡትን እድል ለነኚህ ኢሕአፓዎች ይሰጣሉ ብለው ከልብ ያምናሉ? ምነው አገር ያወቀውን ፀሃይ የሞቀን ነገር የተገላቢጦሽ አረጉት?
    አባቴ ላገራቸው ሲሉ አንድ አይናቸውን አጡ ብለውናል ። እሰየው ጀግና ማለት እንዲያ ነው የሚያሰኝ ተግባር ነው የፈጸሙት ። ታዲያ እንደኔ ፤ እንደኔ አዎ ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ሲባል እርስዎን አይደለም የርስዎ አይነት አፍራሽ ሺም ቢሆን አስፈላጊው እርምጃ ቢወሰድበት ምንተዳዬ ። ካገር ለመብለጥ አስበው ይሆን ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ሲባል ሊገሉኝ ይችላሉ ያሉት? ወይንስ እንዲያው መከመር ተፈጥሮ ሆኖብዎት ነው? አባትዎ ለምን አይናቸውን እንዳጡ ቢረዱ ይህንን ባላሉ ነበር ። አባትዎ እኮ አይናቸውን ያጡት ላገራቸው አንድነትና ሉዓላዊነት እንደሆነ ነግረውን መልሰው ሻሩት። ኧረ የሚናገሩትን ይወቁ አቶ ተድላ ይሄ መዘባረቅ ነው እኮ ለሌሎች አልጥም ብሎ ለሮሮ ያበቃዎ! ይህንንም በቅጡ ቢያጤኑት እንዴት በታደሉ ነበር ።
    3-( The fight between Derg and these opponents
    destroyed the Ethiopian unity and paved the way for the take over our country by anti-Ethiopia Woyane and the rest to be jailed and exiled.) መቼም ጥያቄ በማብዛቴ ይቅርታ ይደረግልኝና የኢትዮጵያ ሕዝብ በደርግ ሲጨፈጨፍና ሲታረድ ዝም ብሎ መገዛት ነበረበት ለምን ደርግን ተቃወሙት ማለትዎ ይሆን? የታሰሩትና የተሰደዱት የደርግ ባለስልጣናት መታሰርም መሰደድም የለባቸውም በማለት ለደርጎች ነው እንዴ ሙሾው? ነገርዎትን በቅጡ ማስረዳት ካልቻሉ ከመናገርም ከመሞነጫጨርም ቢታቀቡ እንዴት ደስ ባለኝ ።
    4-( After twenty years of absence fighting for “Ethiopian unity” Assimba Paltallk Room seems woke up from its dream and attack all they disagree as anti-Ethiopian.) ይቅርታ እንዳልል ማንን? ስለምን? አቶ ተድላ በዚች ዓለም የነበሩ አልመስል አሉኝ ። ምናልባት ማርስ ከምትባለው ፕላኔት ይሆን የመጡት? ለመሆኑ ወያኔን አይደለም ከወያኔም በፊት የነበረውን አምባገነን ሲታገል የኖረው ማን ሆነና? አሁን አቶ ተድላ አርነት አምጪዎቻችን የሚሏቸውን በኢትዮጵያዊነት ጥላ ስር ለማሰባሰብና ለማደራጀት ይለፋ የነበረው ማን ነበር? የማያውቅ ጠይቆ ይረዳል አቶ ተድላ።
    5-( Both the Meles ruling clique and the Assimba Paltalk Room Administrators came from the same generation of losers who hate Ethiopian history and consider themselves as better generation.) አዎ “የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም” ይባል የለ ፤ የገዛ አይኑን አጥፍቶ የገዛ ጆሮውን ታንቡር ሸንቁሮ ከንቱ ለሆነ አይታዘንም እንጂ ባዝንልዎ ደስ ባለኝ ነበር ። ኢትዮጵያን የሚጠሉ ትውልዶች አሉ? ለአቶ ተድላ ኢትዮጵያን የሚወድ ትውልድ ኦነግና ኦብነግ መሆኑ ነው ፤ ወደው አይስቁ አሉ ። ለመሆኑ የኦነግና የኦብነግ ትውልድ ባለፈው ሜሌኒየም ላይ ነው እንዴ የተወለዱት? ከየትኛው ትውልድ ይሆኑ? ኧረ አቶ ተድላ ዘንድሮ የመጣው የወረርሽኝ በሽታ እርስዎም ቤት ገብቷል ለካ! ቁልቁል እንደ ካሮት ማደግ የተጀመረበት ዘመን እራስዎን የትኛው ትውልድ አስቀምጠው ይሆን ሌላውን ትውልድ ለመርገም የበቁት? ሃሃሃሃ ” ሳር እስቃለሁ እንደ ማሽላ ፤ ነገር በሆዴ እየተብላላ” ይላል ያገሬ ሰው ። እርስዎና እርስዎን መሰል ዘባራቂ አቁውም የለሾች እናውቃለን ብለው ከልክ በላይ የሚንጠራሩና የሚለጠጡ ልቤን ስላወልቁኝ ነው “ልብ ውልቅ” ያልኩትና እናንተ ስትከስሙልኝ ምናልባት እኔም ስሜን በአግባቡ አስተካክላለሁ ።

  8. jaobe says:

    moron(tedela:once again, take it as insult). even though you do’t deserve any response, I will say one or two things on the issues you raised on assimba paltalk room. First,you didn’t understand the differnces between criicism and insult. what an ignorance! you are conducting politics on hubris as the same time you present yourself the pillar of free speech. on our part, we never try to politicize personal issues and use politics for vendetta. as matter of fact, we conduct politics in the interst of ethiopian people struggle for national democracy not on the bases of peoples in ethiopa.( the group you support like to say). by now you should known. i didn’t think so. In order to understand this political prespective, you will have to go through political exorcism. second, here is, your the most dagers accusation. sometimes here and there, we can make mistakes like any other groups engaged in struggle but to raise us (assimba paltalk room)to level of woyane(enemy) and try to distribute blame between us shows that you are at best a very confuse person with out any substance at worst an agent provocateur inside the opposition that must be dealt politically. The rest of your points in the “article” is a lot of smoke no fire deserve no comment.

  9. Tedla NY's e-mail to AtoSewyew says:

    Ato Sewyew,

    I read all the comments posted on your site. My piece “about myself” can be
    considered as my campaign speech to run for office in free and democratic
    Ethiopia which many of your people hate to hear. Nothing to be ashamed of it
    by my upbringing. I can tell you that I have a lot to give to my people.

    It is only when we tackle “Hamete and Mekegente” which is unfortunately the
    habit of our many party or parties we can solve our problem. Political
    parties are the collections of individuals if it is a collection of Good
    Character then you will get a responsible party or organization otherwise it
    will be a collection of losers.

    How comes you fail to post the news from Oslo ? Was it not good enough to
    be posted ? I am sorry there were people who carry the flag of Oromia and
    Ogaden mixed with the large crowd of Ethiopians with Ethiopian flag. What a
    joke !! I just send you this comment from good friend, can you please
    share it with your readers.

    Kinate Mikengnete Yetfa !!!!

    Long Live the Right of Individuals to express themselves !!!!

    Down with all forms of Tyranny !!!

    Tedla NY

    ———- Forwarded message ———-
    From: tedla asfaw
    Date: Wed, Oct 12, 2011 at 9:16 AM
    Subject: Fw: Paltalk Room Tyrants !!!
    To: “tedla.asfaw@gmail.com”

    —– Forwarded Message —–
    *From:* Wondimu Mekonnen
    *To:* EEDN@HOME.EASE.LSOFT.COM
    *Sent:* Sunday, October 9, 2011 6:47 PM
    *Subject:* Re: Paltalk Room Tyrants !!!

    ========> EEDN: A Home Away from Home
    *Sent:* Sunday, October 09, 2011 3:21 PM
    *To:* EEDN@HOME.EASE.LSOFT.COM
    *Subject:* Fw: Fwd: Paltalk Room Tyrants !!!

  10. AtoSewyew says:

    Dear Ato Tedla Asfaw;

    I am posting this e-mail as you requested. This e-mail says a lot about you and I rest my case. This my friend is the last time I respond to your diatribe. I hope all readers stop responding hence forth.

    Thank you,

    AtoSewyew

  11. Goshay says:

    Assimba Room Tyrants,

    You are still in the year 1978. You are not still thinking about solutions to your communistic mindsets or get real to bring solutions.

  12. Pingback: further contact details

Comments are closed.